የተባበረች ሲያትል የፈቃደኛ አገልግሎት ቀን፡ ቅዳሜ፣ ሜይ 21፣ 2022

English
አማርኛ
繁體中文
한국어
Soomaali
Español
Tiếng Việt

ተጨማሪ እወቅ:

የተባበረች ሲያትል የፈቃደኛ አገልግሎት ቀን የሲያትል ማህበረሰባችንን - ነዋሪዎችን፣ ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶችን፣ የንግድ ድርጅቶችን፣ እና የሲቪክ ድርጅቶችን በማስተባበር - ለአንድ ከተማ አቀፍ የበጎ ፈቃደኝነት እድሎች ቀን አንድ ላይ እንዲሰባሰቡ፣ እንዲመልሱልን እና ሁላችንም በኩራት ቤታችን ብለን የምንጠራትን የበለጸገች ሲያትል እንድትሆን መስራት። የተባበረች ሲያትል የፈቃደኛ አገልግሎት ቀን ቅዳሜ ግንቦት 21፣ ቀን 2022 ይካሄዳል።

ከንቲባ ብሩስ ሃረል (Bruce Harrell) የከተማዪቱን የመጀመሪያውን የተባበረች ሲያትል የፈቃደኛ አገልግሎት ቀን እያስጀመሩ ነው ምክንያቱም ማካተትን፣ ትብብርን እና አገልግሎትን ክብር ስለሚሰጡ ነው። እና እነዚህን እሴቶች ለአንድ ሲያትል ወደ የጋራ ተግባር እና ለከተማችን ትርጉም ያለው መሻሻል እና የነዋሪዎች ሁሉ የኑሮ ጥራት ለመቀየር አቅዷል።

በጎ ፈቃደኛነት፡-

ለበጎ ፈቃደኝነት ለመመዝገብ፣ እባክዎ ይህንን ቅጽ ይሙሉ (በእንግሊዝኛ)።

ለዝግጅቱ ይመዝገቡ

ለመመዝገብ እርዳታ ከፈለጉ ወይም በአስተርጓሚ በስልክ መመዝገብ ከመረጡ እባክዎን ይደውሉ፡ (206) 684-2489

ግንኙነት

ለበለጠ መረጃ ወይም ጥያቄ፣ እባክዎን ወደ dayofservice@seattle.gov ኢሜል ያድርጉ

ተዛማጅ መረጃ (በእንግሊዘኛ ብቻ)

በመካሄድ ላይ ያሉ የከተማ የበጎ ፈቃድ እድሎችን ያስሱ

Mayor Bruce Harrell

Address: 600 4th Ave, Seattle, WA, 7th Floor, Seattle, WA, 98104
Mailing Address: P.O. Box 94749, Seattle, WA, 98124-4749
Phone: (206) 684-4000

Newsletter Updates

Subscribe

Sign up for the latest updates from Mayor Bruce Harrell

Seattle's Mayor is the head of the Executive department. The Mayor directs and controls all City offices and departments except where that authority is granted to another office by the City Charter.