Amharic Language Information from Emergency Management

ቤትዎንና ቤተሰብዎን ያዘጋጁ

ኣደጋዎች(መቅዘፍቶች) ማስጠንቀቅያ ሳይሰጡ ሊከሰቱ ይችላሉ። ኣስቀድመው እቅድ በማውጣትም እራስዎን እና ቤተሰብዎን እርስ በእርስ እንድትጠባበቁ ማድረግ ኣስፈላጊ ነው። ሶስት እርምጃዎችን በመውሰድ በዚህ ረገድ ለውጥ ለማምጣት እገዛ ማድረግ ይቻላል።

  • እቅድ ማውጣት - ኣደጋ( መቅዘፍት) በሚከሰትበት ጊዜ ሁሉም የቤተሰብ ኣባል በኣንድነት ላይኖር ይችላል። ስለዚህ ኣስቀድሞ ወደ ኣስተማማኝ ቦታ እንዴት መሄድ እንደሚቻል ፡ ብምን ዓይነት መልኩ መግባባት እንደሚቻል ፡ እንዲሁም ከአደጋው በሁዋላ የት መገናኘት እንደሚቻል ማቀድ ያስፈልጋል።
  • ለአደጋ ጊዜ የሚጠቅሙ ነግሮችን ኣስቀድሞ ኣዘጋጅቶ መቆየት -ሊከሰት ከሚችሉ ኣደጋዎች ለማምለጥ የሚያስችሉ ኣስፈላጊ ነገሮች መሟላታቸውን ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ቢያንስ እንኳን ውሃ፡ ምግብ፡ ባትሪ (ላምባዲና)ብርድን ለመከላከል እና እርጥበት እንዳይከሰት የሚያስችሉ ተጨማሪ ልብሶችና ብርድ ልብሶች፡ እንዲሁም የመጀመሪያ እርዳታ ለመስጠት የሚያስፈልጉ ነገሮችን ኣስቀድሞ ማዘጋጀት ያስፈልጋል።
  • እርስ በእርስ መረዳዳት -ከጓደኛዎት እና ጎረቤትዎ ጋር ኣስቀድመው እቅድ በማውጣት የምትረዳዱበትን ሁኔታዎች ማመቻቸት ይቻላል።  የሚከተሉት ሊንኮች እርሶና ቤትሰብዎ ከእንዴት መዘጋጀት እንደሚችሉ ተጨማሪ መረጃ ይሰጣሉ።

በኣማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ የኢመርጀንሲ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን(የድንገተኛ ኣደጋ ሲጋጥም ምን እርምጃ መወሰድ እንዳለበት የሚገልጽ መረጃ)

Emergency Management

Curry Mayer, Director
Address: 105 5th Ave S, Suite 300, Seattle, WA, 98104
Mailing Address: PO Box 34986, Seattle, WA, 98124-4986
Phone: (206) 233-5076
Fax: (206) 684-5998
OEM@Seattle.gov

Newsletter Updates

Subscribe

Sign up for the latest updates from Emergency Management

The Seattle Office of Emergency Management partners with the community to prepare for, respond to, and recover from disasters.

During an emergency go to www.seattle.gov for the latest information
EMERGENCY: Dial 911 | Non-Emergency Police: 206-625-5011 | Non-Emergency Fire: 206-386-1400